ክፍለየስ ኢትኤል Kifleyes ethiel Dec 1
Replying to @AbiyAhmedAli
እንኳን ደስ አለን እናመሰግናለን አብያችን በርታልን በርቱልን በስጋም በመንፈስም የሚያበለፅግ አካሄድ ነው። አሪፍ ሕይወት ራሷ የመደመር ውጤት ነች። እናትና አባታችን ተደምረው እኛን ወለዱን። ፩