AHMED ESMAEL May 30
Replying to @lia_tadesse
ክቡር ዶ/ር ሊያ የምርመራውን ሽፋን አሁንም እናስፋው። ላብራቶሪዎችን የማስፋፋት እንቅስቃሴው አበረታች እድገት አሳይቷል። እስከ 20ሺ በቀን ብንመረምር መልካም ነው።