Wendy Arega May 27
Replying to @lia_tadesse
ክብርት ዶ/ር ሊያ ታደሰ በእውነት አንቺና አጋሮችሽ ጀግኖች ናችሁ ጌታ እየረዳችሁ እዚህ ደርሳችኃል ከዚህም በኋላ የሚረዳሁ አምላክ አለና በርቱ የአምላክ እርዳታ ከእናንተ ጋር ይሁን አምላክ ሀገሬን እና ህዝቧን ይጠብቅ አሜን!!!