ዳዊት May 27
Replying to @lia_tadesse
እረ ባክሽ ጥቁር አንበሳ ግላቨ የለንም እያሉ ነው ለባለሙያ ቅድሚያ ይሠጥ ካድሬ በየቦታው የሚያባክነውን ግላቨ ሠይፋን አዳምጪ