ምንተስኖት ፍቅሬ(Mintila) Dec 6
የተስፋዬ ለሜሳ 1981 ዘመን ተሻጋሪ ግጥም በ1 አለኝ ቢስማሙ በ2 ይጣላሉ ፍቅር እና ድምር መች ይጣጣማሉ አስቢው ከ10 ስታገኚ 1 አለኝ ማለትን 20 መድረስሽ ነው ለማግኘት ሁለትን እባክሽ አይፈልግምና ፍቅር መጨመርን ከነገርሽ ሁሉ ተይው -ን 🙂