Miki Dec 5
"..እሺ ባይነት ዜጎች በመንጋ እንዲጓዙ፣ እንዳያመዛዝኑ፣ እንዳይጠይቁና እንዳያስተውሉ ያደርጋቸዋል። በአንድ ቡድን ውስጥ ያለን ፍላጎት አስተሳሰብ ብቻ እንዲመለከቱና እንዲያከብሩ ብሎም ለዚያ እንዲዋደቁ ያደርጋቸዋል..... " !