Mengistu S. Apr 22
Replying to @lia_tadesse
እባክዎ ክቡር ሚኒስትር፣ እርስዎን ከኮቪድ ጋር ማያያዝ ተለምዷዊ እንዳይሆን በመገናኛ ብዙሀን ሲገለጽ ዶ/ር ሊያ ከማለት ጤና ሚኒስትር ቢባል። ከተቻለም የተለያዩ ሰዎችም ቢሰጡ። በናንተ በኩል ሂደቱ ካመናችሁበት ችግር የለም። ጤና ይስጥልኝ።